Ethiopia's Trusted Housing Partner የኢትዮጵያ የታመነ የቤት አጋር

We are እኛ KEY-CHF ነን!

Your Key to Home Ownership የቤት ባለቤትነትዎ ቁልፍ

Become a Home Owner የቤት ባለቤት ይሁኑ With Small Savings በአነስተኛ ቁጠባ

Key Housing Finance Solution (Key-CHF) enables low and middle-income members of society to become homeowners through our revolutionary revolving savings fund model. ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን (ኪ-ሲኤችኤፍ) አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች በተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ሞዴል የቤት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል።

100K
Houses Planned የሚሰሩ ቤቶች
10
Years to Ownership ዓመታት ለባለቤትነት
30
Years Payment ዓመታት ክፍያ
0%
Interest Rate የወለድ ተመን
About Us ስለ እኛ

Key Housing Finance Solution ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን

Key Housing Finance Solution (Key-CHF) is an indigenous company developing a revolutionary model that incorporates a revolving savings fund concept, enabling low and middle-income members of society to become homeowners. ኪ ሃውሲንግ ፋይናንስ ሶሉሽን (ኪ-ሲኤችኤፍ) በኢትዮጵያ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር በመረዳት ቀጣይነት ያለው አነስተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች የቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል ተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ ሀሳብን ያካተተ ሞዴል በመቅረፅ እየሰራ ያለ አገር በቀል ኩባንያ ነው።

By understanding Ethiopia's housing challenges, we have designed a model that addresses the critical need for affordable housing while making home ownership accessible to everyone. የኪሲኤችኤፍ የቤት እቁብ አባል በመሆን የመኖሪያ ቤት መግዣ የፋይናንስ ችግርዎን በማቅለል በቅድሚያ ክፍያ 83,145 ብር እና በወርሃዊ ቁጠባ ከ2,000 ብር ጀምሮ ለረጅም ጊዜ (እስከ 30 ዓመት) በመቆጠብ ለመኖሪያ ዝግጁ የሆኑ ቤቶች ባለቤት ይሁኑ።

Insurance Insurance Guaranteed የኢንሹራንስ ዋስትና
Banking Banking Collaboration የባንክ አጋርነት
Home Ready Houses ዝግጁ ቤቶች

Our Impact የእኛ ተጽእኖ

Houses
Houses to Transfer የሚተላለፉ ቤቶች
100,000
Timeline
Ownership Timeline የባለቤትነት ጊዜ
10 Years ዓመታት
Discount
Price Discount የዋጋ ቅናሽ
35-43%
Our Procedure አሰራራችን

Key Common Housing Fund Model (Key-CHF) ኪ ኮመን ሃውሲንግ ፈንድ ሞዴል (ኪ-ሲኤችኤፍ)

Revolving Savings Fund Concept የተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ-ሀሳብ

KEY Common Housing Fund (KEY CHF) is a revolving savings fund concept designed to make 100,000 home seekers homeowners within the next 10 years. የኪ ሲኤችኤፍ (KEY CHF) የተዘዋዋሪ የቁጠባ ፈንድ ፅንሰ-ሀሳብ ሲሆን በቀጣይ 10 ዓመት ውስጥ 100,000 ቤት ፈላጊዎችን የቤት ባለቤት ለማድረግ የተቀረፀ ሞዴል ነው፡፡

Become a Member አባል ይሁኑ

By becoming a member, you can alleviate your financial challenges in purchasing a house. Enjoy ready-to-move-in houses with a down payment of 83,145 birr and monthly savings starting from 2,000 birr for up to 30 years. የኪሲኤችኤፍ የቤት እቁብ አባል በመሆን የመኖሪያ ቤት መግዣ የፋይናንስ ችግርዎን በማቅለል በቅድሚያ ክፍያ 83,145 ብር እና በወርሃዊ ቁጠባ ከ2,000 ብር ጀምሮ ለረጅም ጊዜ (እስከ 30 ዓመት) በመቆጠብ ለመኖሪያ ዝግጁ የሆኑ ቤቶች ባለቤት ይሁኑ።

Price
Reduced Price የቀነሰ ዋጋ
35-43% Discount ቅናሽ
Savings
Monthly Savings ወርሃዊ ቁጠባ
from ጀምሮ 2,000 Birr ብር
Payment
Low Initial Payment አነስተኛ ቅድሚያ ክፍያ
83,145 Birr ብር
Duration
Long-term System ረጅም ጊዜ ስርዓት
30 Years ዓመታት

Implementation Breakdown የአተገባበር ዝርዝር

1
Capital & First Month Contribution ካፒታል እና የመጀመሪያ ወር መዋጮ
59,800 Birr to be deposited into a joint closed account 59,800 ብር በጋራ ዝግ ሂሳብ ቁጥር ውስጥ የሚቀመጥ
2
Registration & Service Fee የመመዝገቢያ እና የአገልግሎት ክፍያ
23,345 Birr to be deposited into an account 23,345 ብር በተንቀሳቃሽ ሂሳብ ቁጥር ውስጥ የሚቀመጥ
3
Monthly Contribution & Service Fee ወርሃዊ መዋጮ እና የአገልግሎት ክፍያ
1BR: 2,345 | 2BR: 2,845 | 3BR: 3,845 Birr 1 መኝታ: 2,345 | 2 መኝታ: 2,845 | 3 መኝታ: 3,845 ብር
4
One-time Insurance (5 Years) የኢንሹራንስ የአንድ ግዜ ክፍያ (5 ዓመት)
1BR: 2,672 | 2BR: 3,114.5 | 3BR: 3,999.5 Birr 1 መኝታ: 2,672 | 2 መኝታ: 3,114.5 | 3 መኝታ: 3,999.5 ብር
Watch & Learn ተመልክተው ይማሩ

Explanation about KCHF Model ስለ ኪ ሲ ኤች ኤፍ ሞዴል ማብራሪያ

Keep updated by following the links below for a variety of current explanations and summaries. ልዩ ልዩ ወቅታዊ ማብራሪያዎችን እና መግለጫዎችን ለመስማት ከታች ባሉት ሊንኮች ገብተው ይከታተሉን።

Why Choose Us የተለየ ጥቅም

Distinct Advantages ልዩ ጥቅሞች

The unique benefits you get when you become a Key member የኪ አባል ሲሆኑ የሚያገኟቸው ልዩ ጥቅሞች

Insurance

Insurance Guarantee የኢንሹራንስ ዋስትና

All payments secured by Bunna Insurance. Your investment is protected throughout the journey. ሁሉም የካፒታል እና የቤት ክፍያዎች በዳሽን ቡና ባንክ በዝግ ሂሳብ ውስጥ ይቀመጣሉ፡፡ የቤት ክፍያዎች በቡና ኢንሹራንስ ዋስትና የተጠበቁ ይሆናሉ።

Interest Free

Interest-Free Payments ከወለድ ነፃ ክፍያ

Pay off over 30 years with minimal savings and absolutely no interest charges. በአነስተኛ ቁጠባና ከወለድ ነፃ በሆነ አከፋፈል በረጅም ጊዜ (30 ዓመት) ከፍለው ይጨርሳሉ ።

Discount

Massive Discounts ከፍተኛ ቅናሽ

Pay only 57% to 65% of the total house value. Save 35% to 43% on your home purchase. ከጠቅላላው የቤቱ መግዣ ዋጋ ላይ እርስዎ በአጠቃላይ በ30 ዓመት የሚከፍሉት ክፍያ ከ57% እስከ 65% ብቻ ነው፡፡

Fast

Short Delivery Time አጭር የመረከቢያ ጊዜ

All members become homeowners within a 10-year period. No long waiting lists. ሁሉም የ ኪሲኤችኤፍ አባላት በ10 ዓመት ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ይሆናሉ፡፡

Location

Prime Locations ዋና ዋና ቦታዎች

Located in Addis Ababa and major regional cities. Choose your preferred location. አዲስ አበባ እና ዋና ዋና የክልል ከተሞች ላይ መሆኑ!

Bank

Banking Partnership የባንክ አጋርነት

All savings deposited into blocked accounts at Dashen Bank for maximum security. ሁሉም የካፒታል እና የቤት ክፍያዎች በዳሽን ቡና ባንክ በዝግ ሂሳብ ውስጥ ይቀመጣሉ፡፡

How It Works አሰራራችን

Simple Process to Own Your Home ቤትዎን በእጅዎ ለማስገባት መንገዱ ቀላል ነው!

30-Year Process Overview የ30 አመት ሂደት ናሙና

30 Year Process
30 Year Process Amharic
1

Register ይመዝገቡ

Pay registration fee of 83,145 Birr and initial capital of 59,800 Birr to get started. የመመዝገቢያ እና የመጀመሪያ ወር የአገልግሎት ክፍያ 23,345 ብር እና ካፒታል 59,800 ብር ይክፈሉ።

2

Save Monthly ይቆጥቡ

Contribute monthly starting from 2,345 Birr for 1BR, 2,845 Birr for 2BR, or 3,845 Birr for 3BR. ወርሃዊ መዋጮ እና ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያ ለባለ አንድ 2,345 ብር፣ ለባለ ሁለት 2,845 ብር፣ ለባለ ሶስት 3,845 ብር።

3

Own Your Home የቤት ባለቤት ይሁኑ

Become a homeowner within 10 years with complete ownership and no interest charges. ሁሉም የ ኪሲኤችኤፍ አባላት በ10 ዓመት ጊዜ ውስጥ የቤት ባለቤት ይሆናሉ፡፡

Our Partners አጋር ድርጅቶች

Trusted by Leading Organizations በከፍተኛ ድርጅቶች የታመኑ

Partner 1
Partner 2
Partner 3
Partner 4
Addis Ababa University
Sky Property
Blue Zone
Pricing ዋጋዎች

Affordable Housing Options ተመጣጣኝ የቤት አማራጮች

Choose the home that fits your budget ለእርስዎ በጀት የሚስማማውን ቤት ይምረጡ

1 Bedroom 1 መኝታ

2,345/mo

Birr per month ብር በወር

  • Insurance: 2,672 Birr ኢንሹራንስ: 2,672 ብር
  • Service fee included የአገልግሎት ክፍያ ተካትቷል
  • 30-year payment plan የ30 ዓመት የክፍያ ዕቅድ
Most Popular በጣም ተወዳጅ

2 Bedrooms 2 መኝታ

2,845/mo

Birr per month ብር በወር

  • Insurance: 3,114.5 Birr ኢንሹራንስ: 3,114.5 ብር
  • Service fee included የአገልግሎት ክፍያ ተካትቷል
  • 30-year payment plan የ30 ዓመት የክፍያ ዕቅድ

3 Bedrooms 3 መኝታ

3,845/mo

Birr per month ብር በወር

  • Insurance: 3,999.5 Birr ኢንሹራንስ: 3,999.5 ብር
  • Service fee included የአገልግሎት ክፍያ ተካትቷል
  • 30-year payment plan የ30 ዓመት የክፍያ ዕቅድ

Ready to Own Your Home? የቤት ባለቤት ለመሆን ዝግጁ ነዎት?

Join thousands of Ethiopians who are already on their journey to home ownership. Start with just 83,145 Birr down payment. ከሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ጋር ይቀላቀሉ። በ83,145 ብር ቅድሚያ ክፍያ ይጀምሩ።

Contact Us ያግኙን

Get in Touch እኛን ያግኙ

Have questions about KeyCHF? Our team is ready to help you start your home ownership journey. ስለ ኪሲኤችኤፍ ጥያቄዎች አሉዎት? ቡድናችን ለመርዳት ዝግጁ ነው።

Address አድራሻ
Kassanchis Next to Menahria Hotel, Rdiet Building, 9th Floor, Addis Ababa
Phone ስልክ
+251 927 533 333
+251 927 222 266
Email ኢሜይል
contact@keychf.com
Follow Us ተከተሉን

Find Us on Map በካርታው ላይ ያግኙን

Get Directions አቅጣጫዎችን ያግኙ